መነሻ ገጽ Uncategorized ​የ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆነ
Uncategorized

​የ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆነ

አጋራ
አጋራ


የ2019  የካሜሮን አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡
ኢትዮጵያ በምድብ -6 ከጋና፣ ሴራሊዮን እና ጎረቤት ኬንያ ጋር ተደልድላለች።

ኢትዮጵያ በ2013 የደቡብ አፍሪካ (የአፍሪካ ዋንጫ) ካለፈች  በኋላ ወደ ታላቁ የአህጉሪቱ ውድድር ለመመለስ የካሜሩኑን አፍሪካ ዋንጫ ትጠብቃለች ፡፡

በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍም የግድ ኬንያን:ጋናን፣  እና ሴራሊዮንን መርታት ይጠበቅባታል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...