መነሻ ገጽ Uncategorized የፊፋ ከፍተኛ የእግር ኳስ ዳኞች የሞያ ማሻሻያ ስልጠና በአዲስአበባ ይካሔዳል
Uncategorized

የፊፋ ከፍተኛ የእግር ኳስ ዳኞች የሞያ ማሻሻያ ስልጠና በአዲስአበባ ይካሔዳል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማህበር /ፊፋ/ ጋር በተመተባበር ለ35 ኢንተርናሽናል እና ኤሊት ፌደራል ዳኞች የአዘጋጀው የከፍተኛ የእግር ኳስ ዳኞች የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና /FIFA MA ELITE REFEREE’S COURSE/ ከመስከረም 19 እስከ መስከረም 23 ቀን 2011 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት በጁፒተር ሆቴል ይካሄዳል፡፡ የመክፈቻው ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት መሆኑን እየገለጽን የስፖርት መገናኛ ብዙሃን ኘሮግራሙ ላይ በመገኘት እንዲዘግቡ ተጋብዘዋል፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተላከ ኢ-ሜይል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...

Uncategorized

ወልዋሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋገጠ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት...