መነሻ ገጽ Uncategorized ​የጋዜጠኛ ኢብራሂም  ሻፊ ግብዐተ መሬት ተፈፀመ፡፡
Uncategorized

​የጋዜጠኛ ኢብራሂም  ሻፊ ግብዐተ መሬት ተፈፀመ፡፡

አጋራ
አጋራ

ጋዜጠኛ ኢብራሂም በሥደት  በነበረበት  ኬንያ ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ዛሬ በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር የቀብር ስነ ስርዐቱ ወዳጅ ዘመዶቹና የቀድሞ የስራ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተከናውኗል ፡፡ ኢብራሂም መምህር የነበረ ሲሆን በኢትዮ ስፖርት ገዜጣና በአዲስ ጉዳይ መጽሔት  በተለያዩ  ሬድዮኖች በስፖርት  ተንታኝነት አገልግለዋል ፡፡ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣና ድረ-ገጽ በኢብራሂም ሀልፈት የተሠማትን ጥልቅ ሀዘንን እየገለጸች ፡፡ ለቤተሰቦቹ ና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ትመኛለች፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...