መነሻ ገጽ Uncategorized የዳሞት ከነማ እግር ኳስ ቡድን የመኪና አደጋ ደረሰበት
Uncategorized

የዳሞት ከነማ እግር ኳስ ቡድን የመኪና አደጋ ደረሰበት

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ”ሐ”ተስተካካዩን ጭዋታ ሊደርግ ወደ ትግራይ ያቀናው የዳሞት ከነማ እግር ኳስ ቡድን ዛሬ ጠዋት ከአላማጣ ወደ ውቅሮ እየተጎዙ እያለ የመኪና መገልበጥ አደጋ ደረስባቸው ::ሆኖም በክለቡ ተጨዋቾች በአንድም ሰው ላይ የህይወት ጉዳት አልደረስባቸውም ምናልባት 17ቁጥር መለያ ለብሶ በአማካይ ሥፍራ የሚጫወተው ቴዎድሮስ (ቴዲ) እጅ ላይ ትንሽ ወለምታና በመስታወት የመቆርጥ ጉዳት አጋጥሞታል፡፡ በሌሎች የክለቡ ተጫዋቾች  ሙሉ በሙሉ በጤንነት ላይ እንደሚገኙ የደረስን መረጃ ያመለክታል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...