መነሻ ገጽ Uncategorized ​የወልዲያ ስታዲየም የመግቢያ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አደረገ 
Uncategorized

​የወልዲያ ስታዲየም የመግቢያ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አደረገ 

አጋራ
አጋራ

 የመግቢያ ዋጋው ማስተካከያ ወልድያ ስፖርት ክለብ ቀጣይ በሜዳው ከኤሌክትሪክ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ጀምሮ የመግቢያ ዋጋው
ማስተካከያ ተግባራዊ ይሆናል!!

ወልድያ ስፖርት ክለብ ከመልካቆሌ ስታዲየም ወደ አዲሱ ሙሃመድ ሁሴን አል አሙዲ ስታዲየም ከተዛወረ በሁዋላ የስፖርት ቤተሰቡ በመግቢያ ዋጋው ላይ ተወደደ በሚል  በርካታ ተመልካች ቅሬታውን ሲያሰማ ቆይቷል ::
የስፖርት ቤተሰቡ በተደጋጋሚ ሲያነሳው የነበረው ጥያቄ የስታዲየሙ የመግቢያ ዋጋ ከስታዲየሙ ዘመናዊነት አንጻር የመግቢያ ዋጋው ምንም ነው ነገር ግን ከህብረተሰቡ አቅም አንጻር ተወዷል የሚል የመግቢያ ዋጋው ይስተካከል ጥያቄዎች
ሲቀርቡ ተስተውሏል ይህንን የስፖርት ቤተሰቡን ጥያቄ ከግምት ውስጥ በማስገባት ቀጣይ ወልድያ ከ ኤሌክትሪክ ከሚያደርጉት
ጨዋታ ጀምሮ የስታዲየሙ የመግቢያ ዋጋ

  • 70 ብር የነበረው 50 ብር
  • 40 ብር የነበረው 30 ብር
  • 30 ብር የነበረው ደግሞ 20 ብር ሁኗል

የነገው የወልድያና የ ሃዋሳ ጨዋታ ትኬቱ የታተመ እና ከትላንት ጀምሮ ዛሬንም ጨምሮ በርካታ ትኬቶች ከተማው ውስጥ የተሸጡ በመሆኑ የነገው የወልድያና የሃዋሳ ጨዋታ ብቻ በባለፈው ዋጋ እንደሚቀጥል ታውቋል!!
የነገው ወልድያና የሃዋሳ ጨዋታ ብቻ እንደ ባለፈው ሳምንት ተመሳሳይ የመግቢያ ዋጋው

  • 70 ብር
  • 40 ብር
  • እና
  • 30 ብር ሲሆኑ
  • ከዚህ ጨዋታ በሁዋላ የሚደረጉ ጨዋታዎች
  • 50 ብር
  • 30 ብር
  • እና
  • 20 ብር  እዲሆን ተደርጓል፡፡
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...