መነሻ ገጽ Uncategorized የኢንተርናሽናል ዳኞች የባጅ አሰጣጥ ስነ ሥርዓት ተካሄደ 
Uncategorized

የኢንተርናሽናል ዳኞች የባጅ አሰጣጥ ስነ ሥርዓት ተካሄደ 

አጋራ
አጋራ

 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እ.ኤ.አ በ2017 በኢንተርናሽናል ዋና እና ረዳት ዳኝነት በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን /ፊፋ/ ለተመረጡ 22 ዳኞች የባጅ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ጥር 4 ቀን 2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30 በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል አካሄዷል፡፡ በዚሁ  በዋና እና ረዳት ዳኝነት የተመረጡት፣

በኢንተርናሽናል ወንዶች ዋና ዳኛነት

1.     ኃይለእየሱስ ባዘዘው 

2.    ዘካሪያስ ግርማ

3.    ብሩክ የማነብርሃን

4.    ለማ ንጉሴ

5.    በላይ ታደስ

6.    ባምላክ ተሰማ

7.    አማኑኤል ኃይለስላሴ

በኢንተርናሽናል ወንዶች ረዳት ዳኝነት

1.     ትግል ግዛው

2.    ክንዴ ሙሴ

3.    ተመስገን ሳሙኤል

4.    ሸዋንግዛው ተባበል 

5.    ኃይለራጉኤል ወልዳይ

6.    በላቸው ይታየው

7.    ክንፈ ይልማ

 

በኢንተርናሽናል ሴቶች ዋና ዳኛነት

1.     ሊዲያ ታፈሰ

2.    ጌራወርቅ ከተማ

3.    ፍቅረገነት አሳምን

4.    ጽጌ ሲሳይ

በኢንተርናሽናል ሴቶች ረዳት ዳኛነት

1.     ማህሌት አስራት

2.    ወይንሸት አበራ

3.    ብርቱካን ለማ

4.    ወጋየሁ ዘውዴ

በአጠቃላይ 22 ዳኞች የተመረጡ ሲሆን ከፊፋ የተላከውን  መታወቂያ ፣ ባጅ እና ፒን  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሜቴ አባል እና የብሔራዊ ውድድሮች አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሰሳቢ የሆኑት አቶ አበበ ገላጋይ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሜቴ አባል እና የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ሉልሰገድ በጋሻው ለኢንተርናሽናል ዋና እና ረዳት ዳኞች ሰጥተዋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...