መነሻ ገጽ Uncategorized ዝውውር |በረከት  አዲሱ ለአርባምንጭ ከተማ ፊርማውን አኑሯል
Uncategorized

ዝውውር |በረከት  አዲሱ ለአርባምንጭ ከተማ ፊርማውን አኑሯል

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ እውቅናን ያተረፈው በረከት አዲሱ ከአንድ ዓመት ክለብ አልባ ቆይታ በኃላ በአዲሱ የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ እዮብ ማለ ወደ ጥሪ ቀርቦለት ለ1 ዓመታት መፈረሙ ታውቋል።
ተጫዋቹ ከሲዳማ ቡና ጋር በ2009  በአንዳንድ ችግሮች ባለመስማማት የተለያየው በረከት አዲሱ ለአንድ አመታት ክለብ አልባ ሆኖ መቆየቱ እሚታወስ ነው።

በረከተ አዲሱ ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፣አዳማ ከተማ፣ለሲዳማ ቡና መጫወቱ እሚታወስ ነው

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...