መነሻ ገጽ Uncategorized ​ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ የይሁን እንደሻውና ኣስራት መገርሳ ዝውውር ኣጠናቀቀ
Uncategorized

​ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ የይሁን እንደሻውና ኣስራት መገርሳ ዝውውር ኣጠናቀቀ

አጋራ
አጋራ

በዝውውር መስኮት ላይ በንቃት እየተሳተፈ ሚገኘው ወልዋሎ የመሃል ሜዳውን ለማጠናከር ኣስራትን ከደደቢት ይሁንን ከጅማ ኣባጅፋር ማስፈረም ችለዋል።

ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኃላ ወደ ኣፍሪካ ዋንጫ ሲመለስ መሃል ሜዳውን በብቃት የመራው ኣስራት በቀጣይ የቢጫዎቹን መሃል ክፍል የመምራት ሃላፊነት ይጠበቅበታል።

በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ፕሪመርሊግ ኣሸናፊው ይሁን እንደሻው የፀጋይ ኪዳነ ማርያም ቡድንን ወልዋሎን በመቀላቀል የወልዋሎ የለውጥ ጉዞን ኣስቀጥሏል።ዋንጫ ባነሳው የጅማ ቡድን መሃል ሜዳ ላይ ከኣሚን ነስሩና ዮናስ ገረመው ጥሩ ጥምረት የፈጠረው ይሁን እንደሻው በቀጣይ ዓመት የወልዋሎን የመሃል ክፍል ከኣስራት መገርሳ ጋር በመጣመር ይመራል ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...

Uncategorized

ወልዋሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋገጠ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት...