መነሻ ገጽ Uncategorized ​ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ክሌመንት ኦዞንቱን ኣስፈረመ
Uncategorized

​ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ክሌመንት ኦዞንቱን ኣስፈረመ

አጋራ
አጋራ

የኣሰልጣኙን ፀጋይ ኪዳነ ማርያምን ውል ለኣንድ ዓመት ያራዘመው ወልዋሎ በክረምቱ ዝውውር መሳተፋን ቀጥሎበታል።ኣምና ከደደቢት ጋር ጥሩ ብቃቱን ያሳየውን ክሌመንት ኦዞንቱን  የክለቡ ኣምስተኛ ፈራሚ ማድረግ ችለዋል፤ኣምና ግብ ጠባቂዎች በሚሰርዋቸው ስህተቶች ዋጋ ሲከፍል የነበረው ወልዋሎ ክሌመንትን ማስፈረሙ ችግሩን ሊቀርፍላቸው እንደሚችል ይገመታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...

Uncategorized

ወልዋሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋገጠ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት...