መነሻ ገጽ Uncategorized ​ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ኒቦሳ ቩሲቪችን ከሀላፊነታቸው  አሰናብቷል
Uncategorized

​ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ኒቦሳ ቩሲቪችን ከሀላፊነታቸው  አሰናብቷል

አጋራ
አጋራ

በአመቱ መጀመሪያ ወደ ክለቡ የመጡቱ አሰልጣኝ ኒቦሳ ቩሲቪች በክለቡ በቆዩባቸው ጊዜያቶች  በሊጉ ከ9 ጨዋታዎች መካከል   ማሸነፍ የቻለው ሁለት ጨዋታዎችን ብቻ ነበር፡፡

ክለቡ አሰልጣኝ ኒቦሳ ቩሲቪችን ማሰናበቱን በፌስቡክ ገፁ ይፋ አድርጓል፡፡አሰልጣኙ ከሀላፊነታቸው ለመነሳት እንደ መክንያት ሊሆን የቻለው የቡዱኑ ውጤት ማጣት ነው፡፡

ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙ የተነሰቡበትን ዋና ምክንያት በቀጣይ ቀናት እንደሚገልፅ በይፋዊ ፌስ ቡክ ገጹ ተናግሯል፡፡


ተሰናባቹ አሰልጣኝ ኒቦሳ ቩሲቪችን ተክተው ረዳት አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ እና ከ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝ እድሉ ደረጄ በጊዜያዊነት ቡድኑን ይመሩታል፡፡

ኢትዮጵያ ቡና ማክሰኞ 11:30 ላይ ሃዋሳ ከተማን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ያስተናግዳል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...