መነሻ ገጽ Uncategorized አዳማ ከተማ ተገኔ ነጋሽን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ቀጥሯል 
Uncategorized

አዳማ ከተማ ተገኔ ነጋሽን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ቀጥሯል 

አጋራ
አጋራ


አዳማ ከተማ በቀጣይ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት የሚመሩት  አሰልጣኝ ተገኔ ነጋሽ እንዲሁም ምክትላቸው አሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል መሆናቸውን አሳውቋል።

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው የተመረጡት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እና አዳማ ከተማ እና በሳምንቱ መጨረሻ ክለቡ ከድሬዳዋ ከተማ ከሚያደርገው ጨዋታ በኋላ የሚለያዩ ሲሆን ይህን ተከትሎ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት የሚረከበው ማን ሊሆን ይችላል ተብሎ ሲጠበቅ ነበር።

አዳማ ከተማን በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ የተመረጡት አሰልጣኝ ተገኔ ነጋሽ እንዲሁም ጤና ይስጥልኝ በምክትል አሰልጣኝነት የተመረጡት አስቻለው ሀይለሚካኤል አሰልጣኝ አሸናፊ ከክለቡ ጋር በነበራቸው ቆይታ አብረዋቸው በረዳትነት አገልግለዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...