መነሻ ገጽ Uncategorized አክሱም ከተማ ከአሰልጣኝ  ሲሳይ አብርሃም  ጋር በስምምነት ተለይቷል 
Uncategorized

አክሱም ከተማ ከአሰልጣኝ  ሲሳይ አብርሃም  ጋር በስምምነት ተለይቷል 

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሀ እሚወዳደረው እክሱም ከተማ ከዋና አሰልጣኙ  ሲሳይ አብርሃም ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። 
አክሱም ከተማ  ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያት እንደ ምክኒያት የተጠቀሰው ቡድኑ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እያስመዘገበ  እሚገኘው  ውጤት አመርቂ አለመሆኑ ተከትሎ እንደሆነ ተጠቅሷል። ክለቡ ከአሰልጣኙ በተጨማሪ የቡድኑን ወጌሻም ከሀላፊነት ማሠናበቱ ተሰምቷል።

በቀጣይ አክሱም ከተማን ማን ይመራል ለሚለው ጥያቄ ምክትል አሰልጣኙ ልዑል በግዚያዊነት ቡድኑን እየመራ እንደሚቀጥል ታውቋል።

አክሱም ከተማ በዘጠኝ  ጨዋታዎች መሰብሰብ ከሚገባው 27ነጥቦች ውስጥ  አስራሁለቱን ብቻ በመሠብሠብ 4ተስተካካይ ጨዋታዎች እየቀሩት  9ኛ ደረጃ ላይ ሊቀመጥ ችሏል። 

ቡድኑ በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ በኢትየጵያ ከፍተኛ ሊግ 13ኛ ሳምንት ቡራዩ ከተማን  በ9 ሰዓት በሜዳው እሚያስተናድ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...