መነሻ ገጽ Uncategorized አክሱም ከተማ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን በሀላፊነት ሾመ
Uncategorized

አክሱም ከተማ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን በሀላፊነት ሾመ

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሀ እሚወዳደረው እክሱም ከተማ ከዋና አሰልጣኙ  ሲሳይ አብርሃም ጋር በስምምነት መለያየታቸውን ተከትሎ ማን ይረከባል እሚለው ጥያቄ በዛሬው ቀን ምላሽ አጊንቷል።  ከመቐለ ከተማ ጋር ባለመግባባት የተለያየው አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን በኃላፊነት ሾሟል። መቐለ ከተማን ወደ ፕሪሜየርሊግ በማሳለፍ ደማቅ ታሪክ ያጻፈ አሰልጣኝ ሲሆን አክሱም ከተማ   በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እያስመዘገበ  እሚገኘውን ዝቅተኛ  ውጤት  ለማስተካከል  እምነት ጥሎባቸው ወደ ቡድኑ ሊያመጣቸው እንደቻለ ተገልጿል። 
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ከዚህ በፊት በአሰልጣኝነት  ወልዋሎ አዲግራት ፤ደደቢትና መቐለ ከተማን ማሰልጠን ችሏል። 

አክሱም ከተማ በ10 ጨዋታዎች በ 12ነጥብ  በደረጃ ሰንጠረዡ  ደረጃ 10ኛ ላይ ተቀምጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...