መነሻ ገጽ Uncategorized ​አቶ ዱቤ ጅሎ ወደ ቀድሞ ሰራቸው ተመለሱ
Uncategorized

​አቶ ዱቤ ጅሎ ወደ ቀድሞ ሰራቸው ተመለሱ

አጋራ
አጋራ

ታህሳስ 17፣ 2009

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስፖርት.ማልማትና ማስፋፋት የስራ ሂደት ኃላፊ እንደነበሩ እሚታወስ ነው፡፡


አቶ ዱቤ ጅሎ የስራ መልቀቂያ የዛሬ አመት ታህሳስ 23 ቀን 2008 ዓ.ም ደብዳቤ  በማስገባት  ከጥር 1 ቀን2008 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ገበታቸው ላይ እንደማይኖሩና በምትካቸው አዲስ ባለሙያ እንዲቀጥር በመጠየቅ መሰናበታቸውን እሚታወስ ነበር።

በአዲሱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ኘሬዘዳት አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ የቀድሞውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስፖርት ማልማትና ማስፋፋት የስራ ሂደት ኃላፊ አቶ ዱቤ ጅሎን ወደ ቀድሞ ስራቸው መልሷል፡፡ከዛሬ ታህሳስ 17 ቀን ጀምሮ ሰራቸውን መጀመራቸውን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...