የአዲስአበባ ከተማ እግርኳስ ቡዱን አስልጣኝ የሆኑት ስዮም ከበደ ለክለቡ ባስገቡት የመልቀቂያ ደብዳቤ ከክለቡ ጋር መለያየታቸው ታውቋል፡፡

አሰልጣኝ ስዮም ከበደ አዲስአበባ ከተማን በ2008 ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኘሪሜየር ሊጉ ያሳደጉት አሰልጣኝ መሆናቸው ይታወቃል፡፡
አዲስአበባ ከተማ በቀጣይ በአሰልጣኝነት ማን ይመራዋል እሚለውን በቀጣይ ቀናት እሚታወቅ ይሆናል፡፡
የሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔው አሰልጣኝ ሪካርዶ ሞንሳንቶ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ? "በመጀመሪያ...
ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...
የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...
በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ