በአንባቢዎቿ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈቸው ቤስት ስፖርት መፅሔታችን ነገም እንደተለመደው በገበያ ላይ ትውላለች፤ ከሀገር ውስጥ ከጥላፎቅ ተመልካችነት እስከ ኢትዮጵያ ቡና ተጨዋችነት የዘለቀውን የአህመድ ረሺድ /ሺሪላ/ የእግር ኳስ ሕይወት የሚዳስስ ታሪክን ይዛ ስትቀርብ ከባህር ማዶ ደግሞ ስለ ሪያል ማድሪዱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እጀግ ወርቃማ ዓመት፣ ከአርሰናሉ ኮስዮልኒ ጋር ጥሩ ጥምረት ስለፈጠረው ሺኮድራን ሙስታፍ፣ ስለ ማንቸስተር ዩናይትዱ ሄንሪክ ምክሂታሪያን ስኬታማነት፣ ስለቤልጄሚያዊው አዲሱ የሊቨርፑል ጀግና ዳይቮክ ኦሪጂ፣ በጣሊያን ሴሪአ ከዲያጎ ማራዶና በኋላ ስለፈራው አርጄኒቲናዊው ጎንዛሎ ሂጉዌን፣ እንደዚሁም ከስደት ሕይወት አንስቶ ስታምፎርድ ብሪጅ ስለደረሰው የቼልሲው ናይጄሪያዊው ቪክቶር ሞሰስ አስደናቂ ጉዞና ሌሎችም ልትደሰቱባቸው የምትችሉትን ዘገባዎች ለእናንተ ውድ አንባቢዎቻችን ይዛላችሁ ቀርባለች፤ ቤስት ስፖርት መፅሔት ከእዚያም ባሻገር በውስጧ ፖስተርም አዘጋጅታልዎታለችና እንዳታመልጦት፡፡ ቤስት ስፖርት የእናንተና የእኛም ናት፡፡
አስተያየት ይስጡ