መነሻ ገጽ Uncategorized በፊፋ ወርሃዊ ደረጃ ኢትዮጵያ 20 ደረጃዎችን አሽቆለቆለች
Uncategorized

በፊፋ ወርሃዊ ደረጃ ኢትዮጵያ 20 ደረጃዎችን አሽቆለቆለች

አጋራ
አጋራ

በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) የሚወጣው ወርሃዊው የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሆኗል።

ፊፋ ባወጣው የወሩ ደረጃም ብራዚል 1ኛ ስትሆን አርጀንቲና ከባለፈው ወር አንድ በመቀነስ ሁለተኛ ላይ ተቀምጣለች፡፡

ጀርመን ደግሞ የባለፈውን ሶስተኛን ደረጃ አልለቀቀችም፡፡

ኢትዮጵያም በወንዶች ባለፈው ወር ከነበረችበት 20 ደረጃዎችን በማሽቆልቆል ከ103ኛ ወርዳ 124ኛ ላይ ተቀምጣለች።

ከአፍሪካ ግብፅ ቀዳሚ ስትሆን ሴኔጋል እና የወቅቱ የአፍሪካ ሻምፒዮን ካሜሩን ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘዋል።

በወሩ ላይቤሪያ 39፣ ኪቲስና ኔቪስ 26 እንዲሁም ሩዋንዳ 24 ደረጃዎችን የቀነሱ ሀገራት ሲሆኑ፥ መቄዶያ 33፣ ህንድ 31 እና የመን በ25 ደረጃዎች ከፍተኛ መሻሻል አሳይተዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...