መነሻ ገጽ Uncategorized በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ደባርቅ ከ ራያ ያደረጉት ጨዋታ በውዝግብ ተቋረጠ 
Uncategorizedየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ደባርቅ ከ ራያ ያደረጉት ጨዋታ በውዝግብ ተቋረጠ 

አጋራ
አጋራ

ራያ ቀድሞ ባስቆጠረው ጎል 1 ለ ምንም እየመራ፤  90ኛው  ደቂቃ ላይ ደባርቅ የአቻነቱን ጎል እንዳገባ፤ ወዲያውኑ የራያ አዘቦ ደጋፊ ወደ ሜዳ በመግባት በተጨዋቾቹ ላይ ጉዳት አደርሰዋል


ከተጎዱት የደባርቅ ተጨዋቾች መካከል፤ ቻላቸው አሰፋ፣ ፋሲል ፋንታሁን፣ሸጋው አስማረ፣ አቤል ፋንታሁን፣ ዮሃንስ ኪሮስ፣ ፍስሃ ረዲ እና አሰልጣኝ ስጦታው ይገኙበታል።

 የተጎዱትን ወደ ሆስፒታል ከአመሩ በኋላ ፥የጨዋታው ኮሚሽነር የባከነውን 5 ደቂቃ እንዲጨርሱ ሁለቱንም ቡድን ያዘዙ ሲሆን የደባርቅ ተጨዋቾቹ አቋርጠው ወጥተዋል። 

ደባርቅ በብሄራዊ ሊጉ 8ኛ ደረጃ ላይ ሲሆን ፥ ራያ አዘቦ 6ኛ ነው። ሁለቱም ቡድኖች ወደ ልዕለ ደራጃው የማደግ እድል የላቸውም።

source-TBM

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ

በአንደኛ ሊግ ትላንት የነበረውን አስቀያሚ ነገር እንንገራችሁ

በሁለተኛው ዙር ጠብ በማያጣው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ትላንት በምድብ ሀ ረፋድ ላይ...

Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...