መነሻ ገጽ Uncategorized በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል
Uncategorized

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል

አጋራ
አጋራ

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሲሸልስ አቅንቶ የሲሸልሱን ሻምፒዮን ኮት ዲ ኦርን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ 2ቱንም ጎሎች ያስቆጠረው ሳላሃዲን ሰኢድ ነው፡፡

16640712_1407179812689142_538997880191899283_n

የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ቀዳሚ ተሰላፊዎች የነበሩት

ግብ ጠባቂ— ሮበርት ኦዶንኮራ

ተከላካዮች – አበባው ቡጣቆ፣ አስቻለው ታመነ፣ ሳላሃዲን በርጌቾ፣ አንዳርጋቸው ይላቅ

አማካዮች – አብዱልከሪም ኒኪማ፣ ፣ ናትናኤል ዘለቀ፣ አዳነ ግርማ

ይዞ ወደ ሜዳ የገባው፡፡

 

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...