መነሻ ገጽ Uncategorized ሽመልስ በቀለ ድንቅ ጎል በጭንቅላቱ አስቆጠሮ ክለቡን ታደገ!
Uncategorized

ሽመልስ በቀለ ድንቅ ጎል በጭንቅላቱ አስቆጠሮ ክለቡን ታደገ!

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የግብፁ ፔትሮጂት ክለብ ድንቅ ተጨዋች ሽመልስ በቀለ የዛሬ ሳምንት ክለቡ ፔትሮጄት በግብፅ ዋንጫ አስዪትን 1ለ 0 አሸንፎ ወደቀጣዩ ዙር ለማለፍ ያስቻለችውን ብቸኛ ጎል በጭንቅላት ገጭቶ ከመረብ አሳርፏል።

የሽመልስ በቀለን ድንቅ ጎል ይመልከቱ!!!

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...