መነሻ ገጽ U -17 ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል
U -17 ፕሪሚየር ሊግUncategorized

ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር በዛሬው እለት ፍጻሜውን ሲያገኘ :: ሃዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍጻሜ ተፋለመው ፥ መደበኛው የጨዋታ ጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ።

 ለሁለቱም ክለቦች በጠሰጠ መለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በ4ለ2 በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡

ይህንን ተከትሎም ፕሪምየርሊጉን ቅዱስ ጊዮርጊስ 2ኛ በመሆን ሲያጠናቅቅ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3ኛ፣ አዳማ ከተማ 4ኛ ደረጃን ይዘው ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...