ፋሲል ከነማ

11 መጣጥፎች
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አድሷል።

ፋሲል ከነማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አደሰ የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ፋሲል ከነማ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በአማካይ ስፍራ ላይ ያለፉትን አራት አመታት ከወጣት...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አማካዩ ፋሲል ከነማን ተቀላቅሏል

ቡታቃ ሸመና ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ፋሲል ከነማ ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ዝውውሩ በመግባት አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን ቀጣዩ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አፄዎቹ የአማካዩን ውል አድሰዋል

አሚር ሙደሲር ውሉን ለተጨማሪ አመት አራዘመ። ከዛሬ ጀምሮ በዝውውሩ ላይ የነቃ ተሳትፎን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች የአሚር ሙደሲርን ውል ለተጨማሪ ሁለት አመት አራዝመዋል። ከኢትዮጵያ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ወሳኙን ጨዋታ በድል ተወጥተዋል !!

  በአስራ አምስት ነጥቦች እና ሰባት ደረጃዎች ተበላልጠው አንደኛ እና ሰባተኛ ደረጃ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ባደረጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማና ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ብቻ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፈዋል

  *...እስካሁን ያዘዋወሩት ሁለት ክለቦች ብቻ ናቸው... ላለፉት ሳምንታት ክፍት በነበረው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሶስት ተጨዋቾች ብቻ መዘዋወራቸው ታውቋል። ነገ ለሊት 6 ሰዓት...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ከመሪው ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት ዝቅ አድርገዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ያሬድ ባየህ ከእረፍት በፊት ባስቆጠረው ግብ አሸንፈዋል ። ሰበታ ከተማዎች...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከተማፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ከአመታት በኋላ ሙጅብ ቃሲምን ወደ ተከላካይ መስመር የመለሱት አፄዎቹ መከላከያን አሸንፈዋል !!

  በ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ላይ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2ለ1 በሆነ ዉጤት ረቷል። ፋሲል ከነማ በ23ኛዉ ሳምንት ባህርዳር ከተማን...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከተማፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ የጣና ሞገዶቹን ረተዋል

በ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከተማን ከባህርዳር ከተማ አገናኝቶ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተካሄደው እና በርካታ ክስተቶችን ባስተናገደው ጨዋታ መጠናቀቂያ ደቂቃዎች ላይ ፍቃዱ አለሙ...