ፋሲል ከተማ

176 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ ከወላይታድቻ ጋር ሰበታ ላይ በነበረው ጨዋታ የክስ ደብዳቤ ለፌዴሬሽኑ አስገብቷል

ትናንት ሰበታ ላይ በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ወላይታ ዲቻ ከፋሲል ከተማ ባደረጉት ጨዋታ የጦና ንቦቹ በእዮብ አለማየሁ የሀትሪክ ግቦች 3-0 አፄዎቹን ማሸነፋቸው...

ሪፖርትወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በእዮብ አለማየሁ የሀትሪክ ጎሎች ፋሲልን አሸንፏል

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሰበታ ላይ ፋሲል ከተማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በእዮብ አለማየሁ የሐት-ትሪክ ጎሎች ፋሲልን 3-0 አሸንፏል፡፡ ጨዋታው ሶዶ ላይ መካሄድ የነበረበት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪን በሀላፊነት ሾመ

ፈሲል ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡና ምክትላቸውን በትናንትናው እለት መለያየቱን በያፋዊ ገጹ ያስታወቀ ሲሆን በቀጣይ ክልቡን የማን ይረከባል ለሚለው መልስ ብዙም...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትዳሰሳድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ18ኛ ሳምንት የዕለተ ረቡዕ መጋቢት  26/2010ዓ.ም የክልል  ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የክልል ጨዋታዎች  ቅድመ ዳሰሳ ሐዋሳ ከተማ ከ ደደቢት፣ ሲዳማ ቡና ከ ውልዋሎ፣ፋሲል ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ ከ...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ቅ/ጊዮርጊስ ከተደጋጋሚ ነጥብ መጣል በኋላ ዛሬ ድል ማድረግ ችሏል።

ዛሬ ከተደረጉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በብቸኝነት አ/አ ስታዲየም ላይ የተካሄደው የቅ/ጊዮርጊስ እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው...

ቅዱስ ጊዮርጊስዳሰሳፋሲል ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስጊዬርጊስ ከ ፋሲል ከተማ

የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስአበባና በክልል ስታዲዬሞች በሚካሄዱ 5 ጨዋታዎች ሲጀምር በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ ገፃችን ፈረሰኞቹን ከ አፄዎቹ...