ጠቅላላ ጉባዔ

20 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የፊፋ ተወካዮች አዲስ አበባ ደርሰዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ለአራት ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች ሲራዘም 6 ወራትን ማስቆጠሩ የሚታወቅ ነው፡፡ መራዘሙን ተከትሎ ጉዳዩን ለማጣራት የአለም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የፊታችን ቅዳሜ ሰመራ ላይ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው ምርጫ ወደ ፌብራዋሪ 4 (እሁድ ጥር 27 2010ዓ.ም) ሊተላለፍ ይችላል፤አስመራጭ ኮሚቴው ለሁለት በመከፈል ያካሄዱት ዱላ ቀረሽ ስብሰባ ያለ ስምምነት ተበተነ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና የፊታችን ቅዳሜ በአፋርዋ ሰመራ ከተማ እንደሚካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የፕሬዘዳንትና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በተያዘለት ቀን መካሄዱ አጠራጣሪ ሆናል። ታማኝ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

ሰበር ዜና፡-ሰመራ ላይ ታህሳስ 16 ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጠ/ጉባኤና ምርጫ ጥር 5 እንዲካሄድ አስመራጭ ኮሚቴው ወሰነ

ህዳር 14 ቀን የተቋቋመው አስመራጭ ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት የብዙሃኑን የሚዲያ እካላት ጥያቄ ያልመለሰ የይስሙላ ጋዜጣዊ መግለጫ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል መስጠቱ ይታወሳል። በርካታ የህግ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

አሰልጣኝ አሰራት ኃይሌ ለስራ አስፈፃሚነት ሊወዳደር ነው፤የአንድ ከተማ አስተዳደርና የአምስት ክለቦችን ድጋፍ አግኝቷል

በ1958ዓ.ም ለዳርማር ህፃናት ቡድን በመጫወት የእግር ኳሱን ዓለም በይፋ የተቀላቀለው አሰልጣኝ ቀጣዩ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ለመሆን ተወዳዳሪ ሆነው ከቀረቡት ዕጩዎች አንዱ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢ.እ.ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በውጥረት ተሞልቶ አስመራጭ ኮሚቴ በመመረጥ ተጠናቋል

  _የጉባኤ ትሳታፊዎች ምዝገባና ምልዓተ ጉባኤ መሟላቱ ተረጋግጧል በዚህም መሰረት ከ144 የጉባኤ እባላት 125ቱ በመገኘታቸው ይሄ ደግሞ ከ86 ፐርስንት በላይ በመሆኑና ምልዓተ ጉባኤ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

በውዝግብና በግለሰቦች የስልጣን ጥማት ሩጫ የተሞላው የፌዴሬሽኑ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ነገ ሐሙስ ይካሄዳል

በይስሀቅ በላይ “ክልሎች ወጪያችሁን ችላችሁ ኑ” መባላቸው የአባላት ቁጥር እንዳይቀንስ ስጋትን ፈጥሯል ​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  የፕሬዚዳንታዊና የሥራ አስፈፃሚ  ኮሜቴ ምርጫ አሁንም እልባት  አላገኘም፤ፌዴሬሽኑ...

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የትግራይ  እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኮሎኔል ኣወል አብዱራሂምን ክልሉን ወክለው በስራአስፈፃሚነት እንዲወዳደሩ ውክልና ሰጠ

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አወዛጋቢ የነበሩትን አቶ ተክለወይኒ አሰፋን ከቦታቸው ማንሳቱን ተከትሎ  ማንን ይተካሉ እሚለው ሀሳብ የስፖርቱን ቤተሰብ  ሲያጠያይቅ የነበር ጉዳይ ነው ፡፡...