ጅማ አባጅፋር

182 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ለጅማ አባጅፋር የፈረመው የዮሃንስ ሽኩር ውል አየር ላይ ታፈነ…

  -ፌዴሬሽኑ ክለቡን ማብራሪያ ጠይቋል ለኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የገባ የዮሀንስ ሽኩርና የጅማ አባጅፋር ውል የገባበት አልታወቀም....ግን ፈርሟል። የክለቡ ተጨዋቾች ውል በክለቡ ጉዳይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል!

  በመጀመሪያው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ነጥብ የጣሉት ሁለቱ ቡድኖች በዚህ ሳምንት ሲገናኙ ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ለማጠናቀቅ ችለዋል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል !

  የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ዘጠኝ ጎሎችን ለተመልካች አሳይቶ ተጠናቋል ። ከምሳ ሰዓት በኋላ በተደረገው መርሐ...

አፍሪካዜናዎችጅማ አባጅፋር

ፊፋ ጅማ አባጅፋርን ከተጨዋች ዝውውር ማገዱ ተሰማ !

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ጅማ አባ አፋር የቀድሞውን ጋናዊ ግብ ጠባቂው ዳንኤል አጃይ ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ምክንያት ለቀጣዮቹ ሶስት የዝውውር መስኮት...

ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና አጠቃላይ የክለቡ ሠራተኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡   ጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ተጫዋቾች እና መላው...

ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ምንይሉ ወንድሙ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከል የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል

  የጅማ አባጅፋር ደጋፊዎች ኃላፊነታችንን እንወጣ በማለት የእጅ ማስታጠብ እና ለአቅመ ደካሞች መለገስ የጀመሩት በጎ ተግባር ተጠናክሮ እየቀጠለ ይገኛል። ለመከላከያ እግር ኳስ ክለብ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባ ጅፋር ከሄኖክ ገምቴሳ ጋር ተለያየ

  የጅማ አባጅፋሩ የተከላካይ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሄኖክ ገምቴሳ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል፡፡ 2010 ክረምት ላይ ፋሲል ከነማ ከለቀቀ በኃላ ጅማ አባጅፋርን የተቀላቀለው ተጫዋቹ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | የጅማ አባጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ መጨረሻ ላይ በተቆጠሩ ግቦች በአቻ ውጤት ተጠናቋል

  በአስራ ሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል፡፡ ጅማ አባ ጅፋር ሳምንት ከበባህር...