በ2012 ከቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬድዋ ከተማን የተቀላቀለው ፍሬዘር ካሳ ዘንድሮ ኮንትራቱ የተጠናቀቀ ሲሆን ከክለቡ ጋር ባደረገው ስምምነት ለአንድ አመት በክለቡ ለመቆየት ተስማምቷል። ክለቡ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ድሬዳዋ ከተማ በእግር ኳስ ተጨዋችነት ጉዞው ለሙገር ሲሚንቶ፣ ለአዲስ አበባ ከተማ፣ ለጅማ አባቡና፣ ለአዳማ ከተማ እና ለሀድያ ሆሳህና...
ድሬድዋ ከተማ የአማካይ ተከላካይ የሆነውን አስጨናቂ ሉቃስ በአንድ አመት ኮንትራት ማስፈረም ችሏል። የሐዋሳ ከነማ ኮንትራቱን ዘንድሮ የጨረሰው አስጨናቂ ከዚህ በፊት ለደቡብ ፖሊስ...
የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት የደም ልገሳ በጎ ተግባር አድርገዋል። በአለማችን እንዲሁም በሀገራችን በመስፋፋት የሰው ሂይወት እየቀጠፈ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ ምክኒያት በሀገራችን...
ክለቡ ዛሬ በምድር ባቡር ስፖርት ክለብ ርቀቱን ጠብቆ ባካሔደው ውይይት ተጫዋቾች የአንድ ወር ደሞዝ ለመለገስ የተስማሙ ሲሆን የብር መጠኑም ከአንድ ሚሊዮን ብር...
የክለቡ ቦርድ ትናንት ባካሔደው ስብሰባ አቶ ዳዊት ከድር (ጆኒ) ጊዜያዊ ስራ አስኪያጅ እና ኢንስትራክተር ፉዓድ ዩሱፍ ምክትል አሰልጣኝ በማድረግ ሰይሟል። ኢንስትራክተር ፉዓድ ድሬዳዋ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት (ሀሙስ) እና ዛሬ (አርብ) የተከናወኑ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች በኋላም በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች...
የድሬዳዋው ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ በጉዳት ምክንያት ለሁት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። ከፍሬው ጌታሁን ጋር በመፈራረቅ ግቡን የሚጠብቀው ሳምሶን አሰፋ አውራጣቱ ላይ ውልቃት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident