ዳዋ ሆጤሳ እና ጌታነህ ከበደ እያንዳንዳቸው የሶስት ጨዋታዎች ቅጣት ተላልፎባቸዋል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማክሰኞ ግንቦት 16 2014 ዓ.ም ባደረገው...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕናና ኢትዮጵያ ቡና ባደረጉት ጨዋታ ላይ በአቡበከር ናስርና በአርቢትሩ ሚካኤል ጠዓመ መሃል የተነሳው አለመግባባት ለአርቢትሩ ከውድድሩ ስፍራ መመለስ ምክንያት...
ኢትዮጵያ ቡና በቀጣይ ጨዋታ የአቡበከር ናስርን እና የዊሊያም ሰለሞንን ግልጋሎት እንደማያገኝ ተረጋግጧል !! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሐሙስ ግንቦት 11...
➢...የሚቀጡ ዳኞች ቁጥር ወደ አምስት ከፍ ብሏል... በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻና ሲዳማ ቡና ባደረጉት ጨዋታ ላይ ውጤት ለዋጭ ስህተት የሰሩት...
በ23ተኛ ሳምንት የተደረጉ ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዉድድር አመራር እና ስነስርዓት ኮሚቴ የዲሲፕሊን ዉሳኔዎችን ይፋ አድርጓል። * በተጫዋቾች ደረጃ :- ያሬድ...
ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከመከላከያ ጋር ባደረገዉ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ 4ለ0 መሸነፉ የሚታወስ ነው። ይህ ጨዋታ በሚከናወንበት ግዜ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች የቡድናቸውን...
የባህርዳር ከተማዉ አጥቂ ላይ በርከት ያለ የጨዋታ እገዳ የተጣለበት ሲሆን ፤ በተመሳሳይ ሌሎች ተጫዋቾች እና ክለቦች ላይም የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል !! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስና መከላከያ ጨዋታ የገባ ግብ ሽረዋል የተባሉት ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩና ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል የስድስት ወር ዕገዳ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident