መነሻ ገጽ መከላከያ ሰበር ዜና | ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ቴዎድሮስ ምትኩና ተመስገን ሳሙኤል 6 ወር ታገዱ
መከላከያቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ሰበር ዜና | ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ቴዎድሮስ ምትኩና ተመስገን ሳሙኤል 6 ወር ታገዱ

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስና መከላከያ ጨዋታ የገባ ግብ ሽረዋል የተባሉት ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩና ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል የስድስት ወር ዕገዳ ተጣለባቸው።

ከትላንት በስቲያ እሁድ ሁለቱ ቡድኖች ያረጉት ጨዋታ 0ለዐ ነተጠናቀቀ ሲሆን የፈረሰኞቹ ፍሪምፖንግ ሜንሱ በጭንቅላት ያስቆጠራትና መስመር ያለፈች ኳስ ብትሆንም አርቢትሮቹ ሳያጸድቋት መቅረቱ በፈረሰኞቹ ዘንድ ቁጣ መቀስቀሱ ይታወሳል።

የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ከጨዋታው ኮሚሽነር አዲሱ ነጋሽ የቀረበለትን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ሁለቱ አርቢትሮችን ጥፋተኛ ሆነው በማግኘቱ ዕገዳውን ማስተላለፉ ታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...