ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ላለው የአስረኛ ሳምት ጨዋታ ወደ አዲስ አበባ የማቅናቱ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። ባሳለፍነው ሳምንት በደሞዝ ክፍያ ምክንያት...
የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በ9ኛው ሳምንት ጨዋታ ባህርዳርን ገጥሞ 3-2 በሆነ ውጤት መሸነፉ የሚታወስ ነው። ሆኖም ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ...
የ2012 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተጀመረ ጀምሮ በጠቅላላ 166 ግቦች ተቆጥረዋል። በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊግ በመምጣት ድንቅ እንቅስካሴን ከሚያደርጉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው...
በሚሊዮን ሀይሌ እና በቅዱስ ይምሩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ላይ ደርሷል እኛ ዳግሞ በዚህ ሳምንት የተመለከትናቸው ዋና ዋና ጉዳዮች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። የመጀመሪያው...
በዘጠነኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከል በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲዮም የተደረገው የባህርዳር ከተማ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 3-2 አሸናፊነት...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም በሀዋሳ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 3-1 አሸናፊነት...
በስምንተኛው ሳምንት መርሀ ግብር ወደ ጎንደር ተጉዞ ሽንፈትን የቀመሰው ኢትዮጵያ ቡና እና በሜዳው ባህርዳር ላይ ሶስት ግብ በማስቆጠር ማሸነፍ የቻለውን ሲዳማ ቡናን ያገናኘው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ነገ (አርብ) አንድ ጨዋታ የሚደረግ ሲሆን ከነገ በስቲያ (ቅዳሜ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident