የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አለልኝ አዘነ ቅጣት ተላለፈበት

  የሀዋሳ ከተማው አማካይ አለልኝ አዘነ ዳኛን በቴስታ ለመምታት በማቃጣቱ በፌደሬሽኑ ተቀጥቷል። በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ትግራይ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሳሊፍ ፎፋና ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል

  ሀድያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን አጥቂ ሳሊፍ ፎፋና ወደ ቡድናቸው ቀላቅሏል። ከሲዳማ ቡና ከተለያየ በኋላ ወደ ስሑል ሽረ በማምራት በሁለተኛው ዙር አስራ አንድ ግቦችን...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዲሲፕሊን ኮሚቴ ወልቂጤ ከተማን ቀጥቷል

ወልቂጤ ከተማ በዲሲፕሊን ኮሚቴ ቅጣት ተላልፎበታል።   በ13ኛው ሳምንት መርሃግብር ወልቂጤ ከተማ ሲዳማ ቡናን ባስተናገደበት ለተከሰተው ስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ጥፋተኛ ነው በሚል የዲሲፕሊን...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ዮናስ በርታ ወደ አንድ ክለብ ለመግባት ከጫፍ ደርሷል

  ከሳምንት በፊት ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው ዮናስ በርታ ወላይታ ድቻ ለመግባት ከጫፍ ደርሷል። የቀድሞ የባህርዳር ከተማ፣ደቡብ ፖሊስ አማካይ ዮናስ በርታ ከሳምንት በፊት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየፕሪሚየር ሊጉ ክስተቶች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያ ዙር የነበሩ ክስተቶች (ክፍል አንድ)

👉👉ቆራጥ እና አፋጣኝ የፌደሬሽኑ ውሳኔ 👉👉በሜዳ ችግር ምክንያት ከሜዳቸው ውጭ የተገደዱት ክለቦች 👉👉 የኢትዮጵያን እግር ኳስ ያጣጣለው ሀሪሰተን ሄሱ 👉👉ኤልያስ ማሞ እና እዮብ...

ሀዲያ ሆሳዕናወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።

የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል። አብይ ኤርሳሞ ላይ የተደረገው የሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ላይ በደጋፊዎች መካካከል...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅጣት ተላለፈባቸው

  ሁለቱም ክለቦች ቅጣቱ የተላለፈባቸው በ14ኛ ሳምንት በተደረገው የሁለቱም ቡድኖች ባደረጉት ጨወታ በደጋፊዎች መሀል ረብሺ ነበራቹህ ሲል ነው የቀጣቸው። የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ የተለያዩ ክለቦችን የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ምን ይመስል ነበር የሚለውን እየተመለከትን እንገኛለን። ዛሬ ደግሞ የቅዱስ...