የምክክር ሀሳቦች ከመነሳታቸው አስቀድሞ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ክለቦች በአሁን ሰዓት እያደረጉት ያለው የተጫዋቾች ዝውውር በሚሊዮኖች ብር እንኳ ቢያወጡ ህገ ወጥ እና...
ፕሪሚየር ሊጉ በ3 ስታዲየሞች ብቻ ይካሄዳል * መቐለ...ባህርዳር...አዲስ አበባ ለ1ኛው ዙር ታስበዋል የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጠራው የውይይት መድረክ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ 68 ክለቦች...
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ እየቀላቀሉ የሚገኙት ሃዲያ ሆሳዕናዎች የግብ ጠባቂያቸውን ስንታየሁ (ሲንባስ) ውል አራዝመዋል ። የሀድያ ሆሳዕናው ግብ ጠባቂ...
ከጣና ሞገዶቹ አፄዎቹን ተቀላቅሎ የነበረው የመስመር ተጫዋች ግርማ ደሲሳ ዳግም ወደ ባህር ዳር መመለሱ ተገልጿል ። ግርማ ደሲሳ ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከተማ የስምምነት...
ሰበታ ከተማዎች የመስመር ተጫዋች ከድሬድዋ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታዎች ያለፉትን ሶስት ዓመታት በድሬድዋ ከተማ ቤት ማሳለፍ የቻለውን ያሬድ ታደሰን...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች ወደ ዝውውሩ የተጫዋቾቻውን ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በመቀላቀል የጀመሩት ሰበታዎች በዛሬው ዕለት መሳይ ፓውሎስን ማስፈረማቸው...
የአምናው የሊጉ ሻምፒዮኖች መቐለ 70 እንደርታ በዛሬው እለት የሁለገቡን ተጫዋች ያሬድ ከበደ ውል ማራዘማቸው ተስምቷል ። የምዓም አናብስቱ የአማካይ ተጫዋች ያለፉትን ዓመታት...
በ2012 ከቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬድዋ ከተማን የተቀላቀለው ፍሬዘር ካሳ ዘንድሮ ኮንትራቱ የተጠናቀቀ ሲሆን ከክለቡ ጋር ባደረገው ስምምነት ለአንድ አመት በክለቡ ለመቆየት ተስማምቷል። ክለቡ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident