በ14ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ ያለግብ ቢጠናቀቅም በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች አዳማ ከተማዎች...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከፋሲል ከነማ አገናኝቶ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታው አንድ ለአንድ ተጠናቋል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች በ13ኛው ሳምንት በአርባ ምንጭ...
በ14ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ባህርዳር ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩ ግቦች አንድ እኩል...
የባህርዳር ከተማዉ ተጫዋች ግርማ ዲሳሳ የ4 ጨዋታ እንዲሁም የክለብ አጋሩ አህመድ ረሽድ (ሽሪላዉ) የ3 ጨዋታ ቀጣት ተጥሎባቸዋል ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተገናኘቱ የሲዳማ ቡና እና ተመስገን ዳናን በአሰልጣኝነት የሾሙት የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት በአቻ ውጤት...
ፋሲል ከነማ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት በቻለበት የ2013 የዉድድር አመት ቁልፍ የነበረዉ እና ከዉድድር አመቱ መገባደድ በኋላ የፕሮፌሽናልነት ዕድል አጊኝቶ በክረምቱ...
በ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ጅማ አባ ጅፋር ጨዋታ እዮብ አለማየሁ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ጅማ አባጅፋሮች...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ አዲሱ አቱላ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ መከላከያዎች ሙሉ ሶሰት ነጥብ ይዘው ወጥተዋል ። አዳማ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident