የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሯል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አገናኝቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 - 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ። ሀዋሳ ከነማዎች በ20ኛው ሳምንት በሀድያ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአዳማ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በ21ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአንድ እኩል ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማዎች በ20ኛው ሳምንት ከአዲስ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | አሰልጣኙን ያገደው ጅማ አባጅፋር ድል ቀንቶታል

በ21ኛ ሳምንት በመጀመሪያ የተደረገው የባህርዳር ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በጅማ አባጅፋር የ2 - 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። ባህር ዳር ከተማዎች በ20ኛው ሳምንት...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን በሰፊ ውጤት አሸንፏል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያን ከኢትዮጵያ ቡና አገናኝቶ በምክትል አሰልጣኙ ዮርዳኖስ ዓባይ እየተመራ የገባው መከላከያ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች 3 ግቦች እና በተጨማሪ ደቂቃ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የ20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የባህርዳር ከተማዉ አጥቂ ላይ በርከት ያለ የጨዋታ እገዳ የተጣለበት ሲሆን ፤ በተመሳሳይ ሌሎች ተጫዋቾች እና ክለቦች ላይም የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል !! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሰበር ዜና | ጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን አገደ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ ያለውና የሊጉን ዋንጫ ካነሱ ክለቦች ተርታ ስሙ የሚጠራውን ጅማ አባጅፋርን ውጤታማ አላደረገም በሚል የክለቡ አመራሮች አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን አግደዋል።...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ከተማን ረቷል

በ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ ሀድያ ሆሳዕና 3 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | የበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ አፄዎቹን ባለ ድል አድርጓል

በ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ጨዋታዎች በቀዳሚነት የተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል ። አርባምንጭ ከተማዎች በ19ኛው ሳምንት ባህርዳር...