መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰበር ዜና | ጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን አገደ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሰበር ዜና | ጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን አገደ

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ ያለውና የሊጉን ዋንጫ ካነሱ ክለቦች ተርታ ስሙ የሚጠራውን ጅማ አባጅፋርን ውጤታማ አላደረገም በሚል የክለቡ አመራሮች አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን አግደዋል።

ክለቡ በላከው ደብዳቤ አሰልጣኙን በማገድ ለጊዜው በምክትል አሰልጣኙ እንዲመሩ ወስኗል። በክለቡ ውሳኔም መሠረት አሰልጣኙ እስከ ሰኔ 30/2014 ድረስ ያለው ደመወዙ እንደሚከፈለው ታውቋል።

በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በ20 ጨዋታ 13 ነጥብና 16 የግብ ዕዳ ይዞ ወራጅ ቀጠና ውስጥ በ15ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር በቀጣዩ አርብ ከባህርዳር ከተማ ጋር የሚጫወት ሲሆን ክለቡን ከወራጅ ቀጠና ለማውጣት ጊዜያዊውም ይሁን ቀጣዩ አሰልጣኝ ላይ የተጣለ ትልቅ የቤት ስራ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...