የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2011 ዓ.ም ከሚያካሂዳቸው አገር አቀፍ እና ኢንተርናሽናል ውድድሮች መካከል ከዚህ በታች የተገለፁትን ውድድሮች :- v የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ...
ኤሌክትሪክ በአዲስ መልክ እየተጠናከረ ነው..... ኤሌክትሪክ (ኤልፓ) የቀደመው ቦርድ ለአዲሱ አመራር ርክክብ ካደረገ በሁዋላ በአሁን ሰአት በሁለት ካምፓኒ እየተመራ ነው፡፡ ከዩቲሊቲ እና ፓወር...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት እየተባባሰ መጥቷል በሚል ቅሬታ ሚያዝያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት...
በቅርብ ጊዜያት ውስጥ በተደጋጋሚ ጊዜያት ስማቸው ሲጠራ ከከረሙት ኮሚቴዎች አንዱ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ነው። ዲሲፕሊን ኮሚቴ ወልዲያ ላይ ከጣለው ቅጣት ጋር በተያያዘ የአንድ...
የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ እየተከሰተ በመጣው የስፖርታዊ ጨዋነት ችግር አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በሴቶችና ወንዶች...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው ስሑል ሽሬ የእግር ኳስ ቡድን ከ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያለው ዘመናዊ አውቶቡስ በእርዳታ አገኘ።...
በ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ መልካም ግዜን ሳያሳልፍ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዶ በመወዳደር ላይ የሚገኘው ጅማ አባቡና አንጋፋውን አሰልጣኝ ግርማ ሐብተዮሐንስን ባሰናበተ ማግስት የቀድሞ...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ ለገጣፎ ከተማን ያስተናገደው ሽረ እንዳስላሴ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል በሽረ በኩል 4-5-1 አሰላለፍ ሲኖራቸው እንግዳዎቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident