በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለሚሳተፉ ክለቦች የተጫዋቾች ዝውውር ምዝገባ (Transfer Match System) ባለሙያዎች የተጫዋቾች ምዝገባ የመረጃ አያያዝ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በክለቦች እንዲመራ ማድረጉ እና ክለቦችም የመሩናል የሚሏቸውን ሰባት አመራሮች በአብይ ኮሚቴነት መምረጣቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህ አመራሮችም...
ወልዋሎዋሎአዲግራት ዩንቨርሲቲ በሜዳው እንዲጫወት ተወሰነ። ሜዳየ ለመጫወቻ ብቁ ነው ሲል የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ያስገባውን ቅሬታ ፌደሬሽኑ ምላሽ ሰጥቷል። በዚህም አብይ ኮሚቴው የ13ኛ ሳምንት...
ወልዋሎ በሜዳው ዙሪያ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ የመጫወቻ ሜዳየ ለጨዋታ ቡቁ ነው ሲል ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ ልኳል። በ2010 ለእድሳት ተብሎ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ በቀረበለት የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ ይታይልን ጥያቄ መሰረት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማት እና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ጋር በጥምረት ከጥር 18 እስከ ጥር 22 ቀን 2012 ዓ.ም...
የወልዋሎ ስታዲም የሚገመግሙ ከፌደሬሽኑ የተላከው አብይ ኮሚቴ ዛሬ አዲግራት ገብተዋል። በ2010 መጨረሻ ለእድሳት ተብሎ የፈረሰው ወልዋሎ ስታድየም በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታው ሲጓተት ቆይቶ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከብራዚል ኤምባሲ አምባሳደር ሉዊስ ኤድዋርዶ ደ አጉኤር ቪላሪኒሆ ጋር በእግር ኳስ ልማት ላይ በጋራ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident