"የተጨዋቾች ድርቅ አለብን" " የማይገለበጥ ጨዋታ አይደለም የ2ለ0 ሽንፈቱን ገልብጠን እናልፋለን" አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው "የነበረብንን የአጨራረስ ድክመት እንደምናስተካክል ርግጠኛ ነኝ" ሎዛ አበራ/የሉሲዎቹ...
በአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የምድቡን ሶስተኛ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ አቻዉ ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ በድን 3ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፏል።...
አጠቃላይ ስለጨዋታው.... "ደቡብ አፍሪካ ትልቅ ቡድን ነዉ ይሄ የታወቀ ነዉ። ለዛም ከመጀመሪያው ደቂቃ ጀምሮ ተጭነዉን ለመጫወት ሞክረዋል ሀይልን ቀላቅለዉ በመጫወት የኛን የጨዋታ መንገድ...
ለኳታሩ የ2022 የአለም ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ሰባት ከጋና ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ዙምባቡዌ ጋር ተደልድለዉ የሚገኙት ዋልያዎቹ በዛሬዉ ዕለት ከቀኑ በ10:00 ሰዓት እንዲሁም...
ለግብፁ ኤል ጉና ክለብ የሚጫወተው የዋልያዎቹ ቁልፍ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ በትላንትናው ዕለት ወደ ባህርዳር በመግባት ብሄራዊ ቡድኑን የተቀላቀለ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከቡድኑ ጋር...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ካደረጉላቸው 25ቱ ተጨዋቾች 17ቱ በተባሉት ቀን ሪፖርት ሲያደርጉ የቀሩት 8ቱ ከቀናት በኋላ ትላንት ተቀላቅለዋል። ዕረፍት የተሰጣቸው የፋሲል ከነማዎቹ አስቻለሁ...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል !! ዋልያዎቹ በቀጣይ የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለሚጠብቃቸው የደርሶ መልስ ጨዋታ አሰልጣኝ...
በየወሩ ይፋ በሚደረገው የፊፋ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ 3 ደረጃዎችን በማሻሻል ከነበችበት 137ኛ ደረጃ ወደ 134ኛ ከፍ ማለት ችላለች ። እንዲሁም በአፍሪካ ከነበረችበት የ40ኛ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident