የአሰልጣኞች አስተያየት

42 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

የአሰልጣኞች አስተያየት || ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

  "ሁለተኛ ሽንፈት ላለማስተናገድ በጥንቃቄ ነው የተጫወትነው" አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማሪያም - ሀዲያ ሆሳእና  ጨዋታው ሁለት መልክ ነበረው በኳስ ቁጥጥሩ ሁለታችንም ተመጣጣኝ ነበርን...

አዳማ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-2 አዳማ ከተማ

  አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ - የአዳማ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ ስለጨዋታው ” በጨዋታው ያሰብነውን ያህል ኳሱን ተቆጣጥረን መጫወት አልቻልንም። በውጤት ደረጃ ብናሸንፍም በእንቅስቃሴ ረገድ...

ቅዱስ ጊዮርጊስወልቂጤ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ወልቂጤ ከተማ

"የተጫወትነው ከጠንካራው ጊዮርጊስ ጋር ነው፤ ውጤቱ ይገባን ነበር ብዬ አስባለሁ።"አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ወልቂጤ ከተማ "ከ20 ደቂቃ በኋላ ግን ለምን መጫወት እንዳቆምን አላውቅም፤ ከተጫዋቾቹ...

ወልቂጤ ከተማወልዋሎዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት| ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ 3-3 ወልቂጤ ከተማ

  ቢጫ ለባሾቹ ወልቂጤን አስተናግደው 3-3 አቻ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ። የወልቂጤ ከተማው አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው አስተያየታቸውን ሲሰጡን የወልዋሎ ደጋፊዎች በተጫዋቾቻቸው ሲገልፁ በነበሩበት ተቃውሞ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 3-2 ፋሲል ከተማ

👉👉የመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ትንሽ ተዘናግተን ነበር ቢሆንም ተረጋግተን ምላሽ ሰጥተናል አምጣቸው ኃይሌ ረዳት አሰልጣኝ (ሀዋሳ ከተማ) 👉👉ሁለት ግብ ማስቆጠራችን ቡድኑ ውስጥ የፈጠረው...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትጅማ አባጅፋር

አስተያየት | ሀድያ ሆሳዕና 1-0 ጅማ አባጅፋር

በሰላም አባዲ 👉👉 የመጨረሻ ጨዋታ ስለሆነ አጥቅተን መጫወት ነበረብን ታግለን እንደ ጥሎ ማለፍ ባህሪ ነው ወደ ሜዳ ይዘን የገባነው 👉👉 ያገኘናቸውም አጋጣሚዎች መጠቀም...

ሰበታ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

👉👉ተመልካች ጥሩ እንቅስቃሴ ተመልክቷል ብዬ አስባለሁ ውበቱ አባተ (ሰበታ ከተማ) 👉👉ዳኞቻችን ከስሌት ውስጥ መውጣት አለባቸው ካሳዬ አራጌ (ኢትዮጵያ ቡና)   14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ...

ሲዳማ ቡናወልቂጤ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት| ወልቂጤ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና

👉👉ሜዳው የሚያስገድደውን አድርገናል ዘርዓ ሙሉ (ሲዳማ ቡና) 👉👉 ያገኘናቸውን የግብ እድሎች አለመጠቀማችን በዛሬው ጨዋታ ዋጋ አስከፍሎናል ደጋአረግ ይገዙ (ወልቂጤ ከተማ)   14ኛ ሳምንት...