ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ አሰልጣኝ በላይቤሪያ ውሏን አራዝማለች

ኢትዮጵያዊቷ የካፍ ኢንስትራክተር እና አሰልጣኝ በላይቤሪያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ኮንትራቷን አራዝማለች። በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ውስጥ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና አዲስ...

ዜናዎችፀረ-አበረታች ቅመሞች

አበረታች ቅመሞችን በመከላከል የጋዜጠኞች ሚና በሚል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባበር በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ እና በጋዜጠኞች የዘገባ ስነ-ምግባር ላይ ያተኮረ ውይይት በአዳማ ከተማ እያካሄደ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ በታንዛንያው ክለብ ውሉ አራዝሟል

በታንዛንያው ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ በሆነው አዛም ክለብ ውስጥ ቆይታን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ለተጨማሪ አመት ውሉን አራዝሟል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ተስፋ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ አያመራም

በቀጣዩ ሐምሌ 4/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ ከዲሲ ዩናይትድ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታን ለማድረግ ቀነ ቀጠሮ መያዙን እና የዲሲ ዩናይትድ ክለብም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጉዳይ ?

ለቀጣዮቹ አራት አመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽንን በፕሬዝዳንትነት ለመምራት የሚደረገው ምርጫ ጉዳይን በተመለከተ መረጃን ይዣለሁ። በየአራት አመቱ የኢትዮጵያን እግር ኳስ በበላይነት ለመምራት በዋናነት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በአዲስ አበባ የነበሩ ጨዋታዎች ባልተደረገበት ቀን ሸገሮች አፄዎቹን አሸንፈዋል

በሊጉ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በአዲስ አበባ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች በዝናብ ምክንያት ሳይደረግ ሲቀር አዳማ ላይ ግን ሸገር ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ፋሲል ከነማን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አንጋፋው አሰልጣኝ ወደ አሰልጣኝነት ይመለሱ ይሆን ?

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቀድሞው ተጫዋቹ እና አሰልጣኙ አዲስ ሚናን ለመስጠት ከጫፍ ደርሷል። የተጫዋችነት ጊዜያቸውን ካገባደዱ በኋላ የስልጠናውን አለም በ1980ዎቹ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን መጀመር...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፈረሰኞቹ ዕግድ አሁንም አልተነሳም

በፊፋ በተጫዋቾቹ ክስ ቀርቦበት የነበረው እና ለጉዳዩ ዕልባት መስጠት የቻለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕግዱ ግን ፀንቶበታል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በ2017 ዓ.ም. የውድድር ዘመን ላስፈረማቸው አራት...