ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ አበራ በአሜሪካው ክለብ ለተጨማሪ አመት ውሏን አራዝማለች። እግር ኳስን በክለብ ደረጃ 2004 ላይ በሀዋሳ ከተማ የጀመረችው እና በሀገር ውስጥም ለደደቢት...
ከሀያ አመታት በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ቆይታ የነበረው አማካዩ መስዑድ መሐመድ ጫማውን ሰቅሏል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ መነሻ ክለቡ ሲሆን በመቀጠል ግን በኢትዮጵያ ቡና ፣...
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ብጥብጥ ፈጥረዋል በሚል የገንዘብ እና የመጨረሻ ጨዋታቸውን በዝግ እንዲያደርጉ ተወሰነ። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ37ኛ ሳምንት መርሀግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ...
ሦስት ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች ለሙከራ ዛሬ ረፋድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ማምራታቸውን ሀትሪክ ስፖርት አረጋግጣለች። ከሰሞኑ የኢትዮጵያ መድን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አቡበከር...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በቀጣዩ አመት የ2019 በ18 ክለቦች መካከል ለሚደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ከአሁኑ በየሀገሩ የሚገኙ ሜዳዎችን በመዟዟር እየተመለከተ ይገኛል።...
የዕጣ ማውጣት ስነ ስነ-ስርዓቱ ሐምሌ 19/2018 የሚካሄድ ሲሆን በጣምራ ደግሞ የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ዕጣ ማውጣትም በዕለቱ ይከወናል። ትላንት በገለፅኩላችሁ መሠረት በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ...
ለቀጣዩ የ2019 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አመራሮች ሜዳዎችን በየሀገሩ ምልከታን ማድረግ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የያዝነው የ2018 የውድድር ዘመን ከመቋጨቱ...
ሀገራችንን ወክሎ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚካፈለው ሲዳማ ቡና የቅድመ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታውን መቼ እንደሚያደርግ ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident