ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ነገስ በምን ላይ አተኩራ እናንተን ከንባብ ጋር ታገናኞት ይሆን? ሀትሪክ ነገ ረቡዕ ገበያ ላይ ስትውል ምርጥ ምርጥ የሆኑ ዘገባዎችም አላት።

ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ነገስ በምን ላይ አተኩራ እናንተን ከንባብ ጋር ታገናኞት ይሆን? ሀትሪክ ነገ ረቡዕ ገበያ ላይ ስትውል ምርጥ ምርጥ...

Covid-19ሰበታ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎች

የተጨዋቾቻቸውን ደመወዝ የከፈሉ ክለቦች 10 ደረሱ

*..ሰበታ ከተማና ወልቂጤ ከተማም ከፋይ ክለቦችን ተቀላቅለዋል የኢትዮጲያ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ዛሬ ምሽት ላይ ይፋ እንዳደረገው ወልቂጤ ከተማና ሰበታ ከነማ እስከ ሚያዚያ ያለውን...

ዜናዎችየኢትዮጲያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማሕበር

ፋሲል ከነማ 8ኛው ደመወዝ ከፋይ ክለብ ሆነ

  የኢትዮጲያ እግርኳስ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ረቡዕ ምሽት ይፋ ባደረገው መረጃ የተጨዋቾቹን ደመወዝ ከፍሏል ሲል ፋሲል ከነማን አመሠገነ፡፡   ይህም ፋሲል ከነማን 8ኛው...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ለየት ብላ መጥታለች ነገ (ረቡዕ) ማለዳ ይጠብቋት

ሀትሪክ ለየት ብላ መጥታለች ነገ (ረቡዕ) ማለዳ ይጠብቋት በሀገር ውስጥ ሀትሪክ ፊቷን ወደ ሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በማዞር መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ...

ዜናዎች

ክለቦች የተጨዋቾቻቸውን ደመወዝ እየከፈሉ ነው

👉ኢትዮጲያ ቡና ሰባተኛው ክለብ ሆነ 👉ክለቦች የተጨዋቾቻቸውን ደመወዝ እየከፈሉ ነው በተጨዋቾችና ክለቦች መሃል የደመወዝ ክፍያ ጉዳይ ሲያወዛግብ ቆይቷል፡፡ ከ2 እስከ 5 ወር ደመወዝ...

Covid-19ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል አሁንም በቂ የሆነን ጥንቃቄ እያደረግን ነው ብዬ አላስብም”አህመድ ረሺድ /ሺሪላ/ (ኢትዮጵያ ቡና)

ኮቪድ 19 እንደ ሌላው ዓለም ሁሉ ወደ አገራችን ከገባ ወራትን አስቆጥሮ ያለፈ ሲሆን በእዚህም ወረርሽኝ ምክንያት እግር ኳሱ በእኛም ሀገር ሊቋረጥ መቻሉ ይታወሳል፤...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ሃዲያ ሆሳዕና በሊግ ኮሚቴ ውሳኔ ተጠቃሚ ቢሆንም ባይሆንም ውሳኔው ተገቢ ነው ብለን ግን እናምናለን” ጸጋዬ ኪዳነማሪያም /የሃዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ/

በመቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ የሚመራው የሊግ ኮሚቴ በሰጠው ውሳኔ በ2012 አሸናፊ፣ወራጅና ኃላፊ ክለብ የለም ሲል መወሰኑ ተጠቃሚ ያደረጋቸው ክለቦች መኖራቸው አልቀረም፡፡ በ17 ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጲያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማሕበር

“ተጨዋቾች ደመወዝ አይከፈላቸው አላልኩም ” ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው

የኢትዮጲያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ላይ ተቃውሞ አቀረበየኢትዮጲያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ላይ ተቃውሞ አቀረበ አሰልጣኝ ሰውነት...