አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌን ከቀጠረ በኋላ በንቃት በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ከናይጄሪያዊያኑ የመስመር አጥቂ አቡበከር አዳሙ እና ከአማካዩ ዲቫይን ዋቹኩዋ ጋር ይቀጥላል። አቡበከር...
ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን በእጁ አስገብቷል። ቢኒያም ጌታቸው ደግሞ የክለቡ አዲሱ ተጫዋች...
ከሳምንታት በፊት ሀገሬ ቴሌቪዥን ይፋ እንዳደረገላችሁ ግዙፉ አማካይ አብነት ደምሴ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው ሀዋሳ ከተማ እንዲለቀው ያቀረበው የልቀቁኝ ደብዳቤ በዛሬው ዕለት...
ባለ ልምዱ ተከላካይ ማረፊያው የአዲግራቱ ክለብ ሆኗል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋዮቹ ወልዋሎዎች ባለ ልምዱን ተከላካይ አህመድ ረሺድን የግላቸው አድርገዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣...
ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻም የሦስቱን ተጫዋቾች ውል ዛሬ አራዘመ። ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለመቀጠል እና ላለመቀጠል በሁለት መልክ ሲጓዙ የነበሩት እና ወደ ሌላ ክለብ...
ወጣቱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። በ2015 የውድድር ዘመን በትውልድ ከተማው ሀድያ ሆሳዕና የተሰጠውን የሙከራ ዕድል በአግባቡ መፈፀሙን ተከትሎ በአሰልጣኝ ያሬድ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳዲስ ተጫዋቾችን መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት ሚቾ እንደሚመሩ የሚጠበቁት ቅዱስ ጊዮርጊሶች አማካዩ ብሩክ በላቸውን ተጨማሪ አዲስ...
አራት አሰልጣኞችን ያወዳደረው ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻም ደጉ ዱባሞን መረጠ። አሰልጣኝ ለመቅጠር አራት አሰልጣኞችን ማለትም ገብረክርስቶስ ቢራራ ፣ ካሊድ መሐመድ ፣ ታዬ ናኒቻን እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident