ከሳምንታት በፊት ሀገሬ ቴሌቪዥን ይፋ እንዳደረገላችሁ ግዙፉ አማካይ አብነት ደምሴ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው ሀዋሳ ከተማ እንዲለቀው ያቀረበው የልቀቁኝ ደብዳቤ በዛሬው ዕለት መቋጫውን በማግኘቱ አማካዩ ከሀዋሳ ከተማ ጋር በይፋ ተለያይቷል።

ከሸገር ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ጋር ስሙ እየተነሳ የሚገኘው ተጫዋቹ በቅርቡ ማረፊያው ይታወቃል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ