ፍፁም አለሙ ወደ ቀድሞው ክለቡ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል። የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል ያራዘመው ፋሲል ከነማ ዘግይቶም ቢሆንም ወደ ዝውውሩ በዛሬው ዕለት የገባ ሲሆን...
አማካዩ ጄይላን ከማል ውሉን አራዘመ። የቀድሞው የቤንች ማጂ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና ደሴ ከተማ የአማካይ ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጄይላን ከማል የተጠናቀቀውን አመት በሀድያ...
ፋሲል ከነማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል። እግር ኳስን ከሀገሩ ክለብ ከጀመረ በኋላ በመቀጠል ወደ ግብፅ በማምራት ሰባት ክለቦች አዳርሶ በመጨረሻም ከግብፁ ክለብ ቃንአ በኋላ...
ሀዋሳ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን ቀጥሏል። ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን በመነሳት ለዋናው ቡድን ከዛም ለአዳማ ከተማ እና የተጠናቀቀውን አመት ለመቐለ 70 እንደርታ መጫወት...
ከሲዳማ ቡና የሊጉን ዋንጫ ያነሳው አማካይ ወደ ሀዋሳ ከተማ ማምራቱ ዕርግጥ ሆኗል። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች እስከ አሁን አራት አዳዲስ ተጫዋቾን...
በቅርቡ ጋብቻውን የፈፀመው አጥቂ ማረፊያው ሀዋሳ ሆኗል ባለፈው ሳምንት ጋብቻውን የፈፀመው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣ ደደቢት ፣ ሰበታ ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እና...
የጦና ንቦቹ ማሊያዊው አማካይ ሲያስፈርሙ የአማካዩን እና የግብ ጠባቂውን ውል ደግሞ አራዝመዋል። ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ራሳቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት የጦና ንቦቹ የ28 ዓመት...
ሀድያ ሆሳዕና ወንድማገኝ ማዕረግን አስፈረመ። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች የመሐል ተከላካዩ ወንይማገኝ ማዕረግን በሁለት አመት ውል የግላቸው አደረጉ። ከሀዋሳ ወጣት ቡድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident