ሀድያ ሆሳዕና ወንድማገኝ ማዕረግን አስፈረመ።
በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች የመሐል ተከላካዩ ወንይማገኝ ማዕረግን በሁለት አመት ውል የግላቸው አደረጉ።

ከሀዋሳ ወጣት ቡድን የተገኘው እና በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልቂጤ ከተማ ከተጫወተ በኋላ ወደ ቀድሞው ክለቡ በመመለስ ጥሩ የሁለት አመታት ቆይታን ያደረገው ተከላካዩ አራተኛው አዲሱ የነብሮቹ ፈራሚ ሆኗል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ