ዜናዎች

4369 መጣጥፎች
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

” ዘንድሮ እኔን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ሚገባን ሊግ ማሳደግ ነው ዕቅዴ ” ፀጋ ደርቤ /ኢትዮ-ኤሌክትሪክ /

" ዘንድሮ እኔን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ሚገባን ሊግ ማሳደግ ነው ዕቅዴ " " ወደ ሜዳ ከገባው በኋላ ወንድሜ ነው ብዬ ዝም አላልኩትም...

AfricaCameron 2022አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

ተጠባቂዉን ጨዋታ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እንደሚመራው ታዉቋል

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከጥር 1/2014 ዓ.ም በካሜሩን በተጀመረው የ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን ከወከሉ ባለሙያዎች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታወቃል። ከባምላክ ተሰማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዋልያዎቹዜናዎች

ደካማው የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ እንጂ ፕሪሚየር ሊጋችን አይደለም” መቶአለቃ ፈቃደ ማሞ / የሊግ ኩባንያ ፕሬዝዳንት/

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦችና አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ የእራት ግብዣ አካሄደ። ከሰአታት በፊት በድሬዳዋው ራስ ሆቴል በተካሄደ የእራት ግብዣ ላይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት የዲስፕሊን ውሳኔዎች

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በድሬዳዋ የሚያደርገውን የስድስት ሳምንት ጨዋታዎች ቆይታ ካሳለፍነው አርብ መጀመሩ ይታወቃል ። ከዚሁ ቀን ጀምሮም ለተከታታይ አራት ቀናት የ10ኛ ሳምንት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | በድንጉዛ ደርቢ የጦና ንቦቹ ድል አድርገዋል

ተጠባቂውን የደርቢ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አርባምንጨሰ ከተማን በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ አሸንፈው ወተዋል ። ወላይታ ድቻ በዘጠነኛው ሳምንት በሲዳማ ቡና...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ በአብዱራህማን ሙባረክ ብቸኛ ግብ አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳመንት ቀዳሚ ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት በተጫወተው ድሬዳዋ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በሊጉ አስረኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ሰበታ ከተማን ማሸነፍ ችሏል ። አዳማ ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር በውድድር ዓመቱ ከድል ጋር የታረቀበትን ውጤት አስመዝግቧል

ጅማ አባጅፋር በውድድር አመቱ በዘጠኝ ተከታታይ ጨዋታዎች ስምንት ሽንፍት እና አንድ የአቻ ውጤት ካስመዘገበ በኋላ በአስረኛው ሳምንት ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማን በማሸነፍ ከድል...