በአልጄሪያ ሊግ 1 ጎል ያስቆጠረውን አጥቂ ወላይታ ድቻ ሊያስፈርም ነው። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ቡድናቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የውጪ ዜግነት ያላቸውን አጥቂዎች ለማስፈረም...
አብዲሳ ጀማል እና ድሬዳዋ ከተማ ሊለያዩ ነው በአጥቂ ስፍራ ላይ መነሻውን ከሻሸመኔ ከተማ ካደረገ በኋላ በአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን እና የተጠናቀቀውን አመት...
ሀላባ ከተማ የቤኒን ዜግነት ያለው ግብ ጠባቂ አስፈረመ በአሰልጣኝ በሽር አብደላ በቀጣዩ የውድድር ዘመን የሚመራው ሀላባ ከተማ የቤኒን ዜግነት ያለውን ራያን ሊሳሲይ የተባለን...
ወላይታ ድቻ ረዳት አሰልጣኙ ታውቋል ከእግር ኳስ ተጫዋችነቱ በኋላ ወደ ወደ ስልጠናው በመግባት አርባምንጭ ከተማን ጨምሮ በበርካታ የከፍተኛ ሊግ ክለቦች እንደ ሀድያ ሆሳዕና...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የፊታችን ዕርብ አዲሱን አሰልጣኝ በይፋ ይሾማል ለ2019 የውድድር ዘመን በዝውውሩ ላይ በንቃት መሳተፉን የቀጠለው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊቲን ሚቾን...
ለወልዋሎ ፈርሞ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም ንግድ ባንክ ማረፊያው ሆነ ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን እስከ ዋናው ድረስ በሁለት አጋጣሚዎች መጫወት የቻለው እና በመቀጠልም ለጅማ...
ጫላ ተሺታ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምርቷል ከትውልድ ሀገሩ ሻሸመኔ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና...
ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው ወላይታ ድቻ ከወጣት ቡድን በማደግ ክለቡን ሲያገለግሉ የተመለከትናቸውን የተከላካዮቹን መልካሙ ቦጋለ እና ናትናኤል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident