መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጫላ ተሺታ በሁለት አመት ውል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች ሆኗል።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ጫላ ተሺታ በሁለት አመት ውል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች ሆኗል።

አጋራ
አጋራ

ጫላ ተሺታ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምርቷል

ከትውልድ ሀገሩ ሻሸመኔ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት በሀድያ ሆሳዕና ቆይታን ያደረገው ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ጫላ ተሺታ በሁለት አመት ውል አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...