በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለምአቀፍ ስታድየም ሴኔጋልን የገጠመችው ኢትዮጵያ አንድ ለ ባዶ በሆነ ውጤት ተሸንፋለች ። ከፍ ባለ ተነካሽነት ጨዋታውን የጀመሩት ሴኔጋሎች...
ኢትዮጵያ ቡና ኮንጓዊ አማካይ አስፈረመ በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት እና ሸገር ከተማን በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት በሜዳቸው...
ሙሉአለም መስፍን ዴኮ ወደ ትውልድ ሀገሩ ክለብ አመራ። ከአርባምንጭ ከተማ መነሻውን ካደረገ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ደግሞ በምድረገነት ሽረ እና...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውሳኔ በረከት ደስታ መቻልን ለቆ ሀዋሳን ተቀላቀለ እግር ኳስን ከአዳማ ከተማ ከጀመረ በኋላ በፋሲል ከነማ እና እንዲሁም ደግሞ ያለፉትን ሁለት...
“አጋጣሚዎችን ያለመጠቀም ችግር የሚቀረፈው ትኩረት በማድረግ ነውና በዚያ ጉዳይ ላይ ተወያይተናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “በደጋፊዎቻችን ፊት መጫወት እጅጉን ይጠቅመናል ያለው” አምበሉ ያሬድ ባዬ...
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ “የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጠንካራ እና ትልልቅ ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ እናውቃለን። ጨዋታው ከባድ ሊሆን እንደሚችል ይጠበቃል ለዚህም መፍትሄ...
የኢትዮዽያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጋጣሚን ማግለል ተከትሎ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች። ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚ የነበረችው ዩጋንዳ ከውድድሩ ራሷን...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል። ከዲላ ከተማ መገናኛውን ካደረገ በኋላ ለደደቢት ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ፋሲል ከነማ ፣ መቻል እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident