ሙሉአለም መስፍን ዴኮ ወደ ትውልድ ሀገሩ ክለብ አመራ።

ከአርባምንጭ ከተማ መነሻውን ካደረገ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ደግሞ በምድረገነት ሽረ እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ ከወልዋሎ ጋር የኢትዮጵያ ዋንጫን ጭምር ማንሳት የቻለው የተከላካይ አማካዩ ሙሉአለም መስፍን ዴኮ የትውልድ ሀገሩን ክለብ አዲስ አዳጊውን ጋሞ ጨንቻን መቀላቀል ችሏል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ